News

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ የደንበኞች የምሥጋናና የምክክር ፕሮግራም

አንበሳ ኢንሹራንስኩባንያቅዳሜ ሚያዚያ 21ቀን 2015ዓ.ም በኢሊሌ ኢንተርናሽናልሆቴል የግማሽ ቀን ልዩ የደንበኞች የምሥጋናና የምክክር ፕሮግራም በማዘጋጀት ዉይይቱምበጥሩ ሁኔታ ተከናውኗል፡፡ በዚህም የጋራ ዉይይትከ60 በላይ ደንበኞች የተሳተፉበት ሲሆን፣ በዉይይት ወቅትም ብዙ ገንቢና በቀጣይን ሊተኮርባቸዉ የሚገባቸዉ ለጥቦችተጠቅሰዋል፡፡

 

በመጨረሻም ከስብሰባዉ ተሳታፊዎች መካከልም ከባንያዉ አሁን ላለበትደረጃ እንዲደርስ ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽዖ እና የአብሮነት ቆይታ እንዲሁም ወደፊት አብረዉን እንደሚሠሩ በማመን ጭምር የላቀዉጤት ላስመዘገቡ የኩባንያዉ ደንበኞች የምስጋናና የሽልማት ስነ-ሥርዓት ተከናዉኗል፡፡

በወቅቱ የነበሩትን ፕሮግራሞች እና የሽልማት ሂደቶች በከፊል የሚያሳዩምስሎችንም እንደሚከተላዉ ለማሳይት ተሞክሯል፡፡